መነሻ ገጽ ዜናዎች ሴናፍ ዋቁማ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሴናፍ ዋቁማ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ የታንዛኒያውን ክለብ ተቀላቀለች።

ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል የተጫወተችው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመባል ከዚህ በፊት የተመረጠችው አጥቂዋ ሴናፍ ዋቁማ በታንዛኒያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ሲምባ ኪዊንስ በይፋ የአንድ አመት ውል ፈረመች።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...