ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን ለሦስተኛ ጊዜ በሦስት አመት እየታየ በሚጨመር ተጨማሪ የሁለት አመት ኮንትራት በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ኢንስትራክተር...
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ልምምዱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ክለቡም በዛሬው ዕለት ውላቸውን የተጠናቀቁ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል። ታታሪው የመስመር...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አሚኑ ነስሩ ወሉ ተራዝሟል የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ መቐለ 70 እንደርታ እንዲሁም የመቻል የመሀል ተከላካይ አሚኑ ነስሩ...
መቻል የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። በቅርቡ ለሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው የተከላካይ...
ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች የፊታችን ዕርብ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች በታሪክ...
ባህርዳር ከተማዎች ከፊታችን ዕሁድ ጀምሮ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ ባላቸው ውል ላይ ሁለት ተጨማሪ አመታትን በባህርዳር ከተማ ያራዘሙት አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ለቀጣዩ የውድድር...
አስቻለው ታመነ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዲላ ከተማ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣...
ሲዳማ ቡና ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት እና ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ልምምዳቸውን ከሰሞኑን የጀመሩት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident