ኢትዮጵያዊቷ መሳይ ተመስገን ፊርማዋን ለያንጋ ፕሪንስአኑራለች። ያለፉትን ቀናት ወደ ታንዛኒያ አምርታ በያንጋ ፕሪንስስ ክለብ ልምምድ ስትሰራ የቆየችው ኢትዮጵያዊቷ የመስመር አጥቂ መሳይ ተመስገን ሰሞኑን...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወጣቱን የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ወጣቱን ዴቪድ ኦፖንግ አፍራኔ የተባለን ከኪንግ ፋይሳል ክለብ ቀጥሎ...
ኢትዮጵያ መድን የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ኢትዮጵያ መድን በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን እስከ አሁን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን በቀጣዮቹም...
ሀድያ ሆሳዕና ጋናዊ አማካይ አስፈረመ ከሰዓታት በፊት ናይጄሪያዊ ተከላካይ ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች አሁን ደግሞ ጋናዊውን አማካይ ፕሪንስ ባዱን የግላቸው በአንድ አመት ውል ማድረግ...
ሀድያ ሆሳዕና ናይጄሪያዊውን የመሐል ተከላካይ በይፋ አስፈርሟል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው እና ወደ ልምምድ ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱን የቋጨው ሀድያ ሆሳዕና 26...
ዳናልድ ኢብራሂም አዲስ ክለብ አግኝቷል ላለፉት ሶስት አመታት በኢትዮጵያ ቡና ቆይታ ያደረገው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ዳናልድ ኢብራሂም ወደ ቀድሞ ክለቡ የጋናው ክለብ አሻንቲኮቶኮ...
የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል! ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክረምቱ የዝውውሩ መስኮት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው እና በቡድኑ ውስጥ የነበሩ...
"ከእኛ ጋር አልተለያየም ኤ ላይሰንስ ያለው አሰልጣኝ ስለሚያስፈልግ ነው የምንቀጥረው" አቶ ወዳጆ ሙንዲኖ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደጉ ሁለት ክለቦች መካከል አንዱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident