የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የዕለተ ዐርብ የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታዲየም ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ አንድ ሁለት እያለ እነሆ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1ጨዋታ ዛሬ አ/አ ላይ ሲደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በገለልተኛ ሜዳ እንዲጫወቱ የወሰነው የወልዋሎ አ.ዩ. እና የወልዲያ...
የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የዕለተ ሰኞ የአ/አ ስታዲየም ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1ጨዋታ ዛሬ (ሰኞ) በአ/አ ስታዲየም...
የዘጠነኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ማገባደጃ የሆነው የወልዲያ ና የአርባምንጭ ከተማ የጨዋታ መርሀግብር ሰኞ በወልድያው ግዙፉ ስታድዬም ይካሄዳል፡፡ የአሰልጣኝ ዘማርያም ስብስብ የሆነው...
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከወልዲያ ተገናኝተው ባለ ሜዳው ኢትዮጵያ ቡና ኤልያስ ማሞ ባስቆጠራቸው 2 ግቦች 2-0በሆነ ውጤት በማሸነፍ...
የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ጅማሬውን ያደርጋል። በአ/አ 2 ጨዋታዎች...
በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል መከላከያን ያስተናገዱት ወልዋሎ አዲግራት ከ1ዓመት በኃላ በሜዳቸው የ1-0 ሽንፈትን በመከላከያ አስተናግደዋል፡፡ በጨዋታው መጀመርያ ወልዋሎዎች 4-3-3 አሰላለፍ...
የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥሉ ቅዳሜ 2 እንዲሁም እሁድ 5 ጨዋታዎች ሲከናወኑ ሰኞ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident