ወልዋሎ አዲግራት አራት ተጨዋቾችን አስፈረመ በዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ ቡድኑን እንደ አዲስ እያዋቀረ እሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት የአራት ተጨዋቾችን ፊርማ ማጠናቀቅ ችሏል። በጉዳት ምክንያት ለአንድ...
ከትላንት ወዲያ በተከፈተው የክረምት ወር የተጨዋቾች ዝውውር ላይ በንቃት መሳተፍ የጀመረው ወልዋሎ ሥስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል። የዮሐንስ ሳህሌ ውልን ለአንድ ዓመት ያራዘመው ወልዋሎ...
በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት አጋማሽ የወልዋሎ እሰልጣኝነትን ከፀጋይ ኪዳነ ማርያም ተቀብለው ጥሩ እሚባል ጊዜያትን ያሳለፋት ዮሐንስ ሳህሌ ቀጣይ ዓመት ከወልዋሎ ጋር እሚያቆያቸውን ውል...
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኤ.ዱ.ዩ ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር ዘመናዊ የሆነ ድህረገፅ በመስራት ዛሬ ፕላኔት ሆቴል ላይ ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ አስመርቋል። በኤ.ድ.ዩ ኮሚኒኬሽን...
ባህርዳር ከነማ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ አቻ ተለያይተዋ የ26ኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህርዳር ላይ ባህርዳር ከነማ እና ወልዋሎ...
የ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ የነበረው የወልዋሎ እና የጅማ ኣባጅፋር ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ወልዋሎ አዲግራት በ22ኛው ሳምንት ደደቢትን ካሸነፈው ቡድን ክርስቶፈር...
በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ወልዋሎ ና መከላከያን ያገናኘው ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ ወልዋሎዎች እሸናፊነት ተጠናቋል።ወልዋሎዎች ባሳለፍነው ሳምንት ደቡብ ፖሊስን ካሸነፈው...
በሁለተኛው ዙር የእሰልጣኝ ለውጥ በማድረግ ዮሐንስ ሳህሌን የቀጠሩት ወልዋሎዎች ከሁለተኛው (ወልዋሎ ቢ) ቡድናቸው ሁለት ተጨዋቾችን እሳድገዋል። በግማሽ ዓመት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ እንድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident