መነሻ ገጽ ወልዋሎ ዮሐንስ ሳህሌ ከወልዋሎ ጋር የሚያቆያቸውን የአንድ ዓመት ውል ተፈራረሙ
ወልዋሎዜናዎች

ዮሐንስ ሳህሌ ከወልዋሎ ጋር የሚያቆያቸውን የአንድ ዓመት ውል ተፈራረሙ

አጋራ
አጋራ

 

በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት አጋማሽ የወልዋሎ እሰልጣኝነትን ከፀጋይ ኪዳነ ማርያም ተቀብለው ጥሩ እሚባል ጊዜያትን ያሳለፋት ዮሐንስ ሳህሌ ቀጣይ ዓመት ከወልዋሎ ጋር እሚያቆያቸውን ውል ተፈራርመዋል።

ትላንትና በይፋ በተከፈተው የኢትዮጵያ የክረምት ተጨዋቾች ዝውውር ሁለት ተጨዋቾችን ያጣው ወልዋሎ እዳዲስ ተጨዋቾችን ለማስፈረም በገበያው በንቃት እንደሚሳተፍ ይገመታል።

በ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተሳካ ዓመት ያሳለፋት ዮሐንስ ሳህለ በቅርብ ዓመታት የደጋፊውን ፍላጎት ማሟላት የተቸገረውን ወልዋሎ የዋንጫ ተፎካካሪ ሊያደርጉት እንደሚችሉ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...