በአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ባደጉበት ዓመት በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ማሳለፋቸው ይታወሳል ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቡበከር ሳኒን ያስፈረሙት ክትፎዎቹ በሊጉ...
ከብሔራዊ ሊግ ባደጉበት የውድድር ዓመት ጥሩ ግስጋሴን በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመሩ ማድረግ የቻሉት ክትፎዎቹ ግብ ጠባቂያቸውን ይድነቃቸው ኪዳኔ ለፋሲል ከነማ አሳልፈው መስጠታቸውን...
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ ከሳምንታት በኋላ ውላቸው በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር መጠናቀቁን ተከትሎ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሊጉ ድንቅ የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ በቆዩት...
*..ሰበታ ከተማና ወልቂጤ ከተማም ከፋይ ክለቦችን ተቀላቅለዋል የኢትዮጲያ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ዛሬ ምሽት ላይ ይፋ እንዳደረገው ወልቂጤ ከተማና ሰበታ ከነማ እስከ ሚያዚያ ያለውን...
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አለምን እያመሰ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የተለያዩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በሽታውን ለመዋጋት የተለያዩ ድጋፎችን እያደረጉ ይገኛሉ። ከነዚህ መካከልም ስፖርቱ ላይ...
የፊት መስመሩ ተጫዋች ሳሙኤል ሳሊሶ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ከተለያየ በሃላ በደግአረገ ይግዛው የሚመራውን ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል :: ሳሙኤል ሳሊሶ የዝውውር...
የተጫዋች የዝውውር መስኮት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ሲቀሩት በሊጉ በመጀመሪያ አመታቸው ጥሩ ግስጋሴን እያደረጉ የሚገኙት ክትፎዎቹ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየውን ተስፋዩ መላኩን ማስፈረማቸው...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ - የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ ስለጨዋታው ” በጨዋታው ያሰብነውን ያህል ኳሱን ተቆጣጥረን መጫወት አልቻልንም። በውጤት ደረጃ ብናሸንፍም በእንቅስቃሴ ረገድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident