የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ይፋ ተደርጓል ። ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳፉት መቐለ 70...
የአፍሪካ የክለቦች ውድድር ኳከነገ ጀምሮ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ ተጠባቂ መርሀ ግብሮችን የሚስተናገዱበት ይሆናል ። ኢትዮጵያዊው ስኬታማ ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ወይሳም የፊታችን ማክሰኞ በአፍሪካ...
በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ የዑጋንዳዊው ቦባን የ6 ወር ደመዝ እንዲከፍል ኢትዮጵያ ቡና ላይ የተላለፈው ውሣኔ የሀገር ሉዓላዊነትን ከመድፈር የተናነሰ አይደለም ተባለ፡፡...
የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ ተወያዩ። ወደ ካይሮ ለማቅናት ዛሬ ነሐሴ...
ከማዳጋስካር አንታናናሪቦ ተነስተው ወደ ካይሮ ግብጽ የሚጓዙት አህመድ አህመድ ምሽት አንድ ሰአት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ትራንዚት ሲያደርጉ ባላቸው 4 ሰአት...
ካፍ የቀጣይ የውድድር ዓመት የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ጨዋታዎች የሚካሄዱበትን ቀን ይፋ አድርጓል ። በዚህም መሰረት :- የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች...
በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሮች ሲሰረዙ አሁን በወጣ መረጃ የ 2020 የፊፋ ከ 20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸው...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከተቋረጠ ውድድሮች መካከል የክለቦች የውስጥ ውድድር ሲሆን ካፍ ከሰዓታት በፊት የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የመካሄጃ ቀናት ይፋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident