ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ወልቂጤ ከተማ

👉👉 "ስትራቴጂ መቀየር ካስፈለገ ኳስ ተጫዋች መለወጥ ያስፈልጋል" (ካሳዩ አራጌ ኢትዮጵያ ቡና) 👉👉 ለጨዋታው ይዘነው የገባነው አጨዋወት ተጫዋቾቼ ለመተግበር የሚችሉትን ያህል ጥረት አድርገዋል...

ኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

  የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ፍፃሜውን...

ኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1 ጨዋታ ነገ ሲደረግ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና በደጋፊው ፊት ወልቂጤ ከተማን የሚገጥም ይሆናል። ባሳለፍነው...

ሰበታ ከተማሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሁለት የ14ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደርጎባቸዋል

ኢትዮጵያ ቡና ከሰበታ እንዲሁም ወልቂጤ ከ ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን ጨዋታ ሰኞ ይቀየራል።   ቀደም ብሎ በወጣው መርሀ ግብር የ14ኛ ሳምንት የአራቱም ቡድኖች ጨዋታ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ቡና

ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል - አዳማ ከተማ " እንዳያችሁት በሁለታችንም በኩል ጥሩ የኳስ ፍሰት የታየበት ነው። ከዚህ በፊት ብዙ ጨዋታዎች ላይ ኳስ ተቆጣጥረን...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስክቷል

በአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ ተጠባቂ ጨዋታ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው ጨዋታ ዋነኛው ነበር :: ከጨዋታው ጅማሮ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ነገም 6ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። ከነዚህ 6ጨዋታዎች መካከል ደግሞ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን...