ባህር ዳር ከተማዎች የኮከብ ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘማቸውን ለማወቅ ተችሏል ። ፍፁም ዓለሙ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለቀጣይ ዓመታት ለመቆየት ከስምምነት እንደ ደረሰ ይፋ...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች በዝውውሩ ጠንክረው እየተሳተፉ ሲገኙ በዛሬው ዕለት አንድ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ። የጣና ሞገዶቹ በዛሬው ዕለት አፈወርቅን...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካዩን ሳሙኤል ተስፋዬን ውል ለተጨማሪ ዓመት ማራዘማቸው ተገልጿል ። ሳሙኤል ተስፋዬ...
የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የግብ ጠባቂያቸውን ፅዮን መርዕድ ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ። ፅዮን መርዕድ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን...
የጣናው ሞገዶቹ በዝውውሩ የበርካታ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያራዝሙ በዛሬው ዕለት የሶስት ተጫዋቾቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባጋጠመው ጉዳት ጨዋታዎች ቢያልፉትም ከመስመር...
በአዳማ ከተማ ቤት ያለፉትን ዓመታት ማሳለፍ የቻለው የመሀል ተከላካዩ መናፍ ዓወል የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለ ሌላኛው ተጫዋች ሆኗል ። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለሚቀጥለው...
የዝውውር መስኮቱ ዘግይተው ቢቀላቀሉም ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ የሚገኙት የጣና ሞጎዶቹ የአጥቂያቸውን ውል ማደሳቸው ተሰምቷል :: በዝውውር መስኮቱ የአምስት ነባር ተጫዋቾችን ውል...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆናቸውን እያሳዩ የቆዩት የጣናው ሞገዶች የሁለት ተጨዋቾቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ። በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመሀል ሜዳው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident