ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 - 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። ሀዋሳ ከነማዎች በ20ኛው ሳምንት በሀድያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጋቶች ፓኖም ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹን ባለ ድል አድርጓል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከል ተደርጎ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ አሸንፈው ወተዋል ።...

መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ሰበር ዜና | ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ቴዎድሮስ ምትኩና ተመስገን ሳሙኤል 6 ወር ታገዱ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስና መከላከያ ጨዋታ የገባ ግብ ሽረዋል የተባሉት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩና ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል የስድስት ወር ዕገዳ...

መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ በድጋሚ ቅዱስ ጊዮርጊስን ነጥብ አስጥሏል

የ19ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀመሩ በቅድሚያ የተደረገው የመሪው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የመከላከያ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት ተጠናቋል ። ቅዱስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድል ጎዳና መጓዛቸውን ቀጥለዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሊጉን መሪ ቅዲስ ጊዮርጊስን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ፈረሰኞቹ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በ17ኛው...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በሸገር ደርቢ ላይ ዳግም ነግሰዋል

በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ትልቁ ደርቢ ሸገር ደርቢ በቅዲስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 0 አሸናፊነት ተፈፅሟል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ጅማሮዋቸውን ሲያደርጉ በቅድሚያ የተደረገው በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል

የ2014 የአንደኛውን ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31 ነጥብ በመሰብሰብ በመሪነት ማጠናቀቅ የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የግራ መስመር ተከላካዩን ያሬድ ሀሰንን ወደ...