በ22ኛ ሳምንት የሶስትኛ ቀን ውሎ ረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከላይ ከሚገኙት ክለቦች መካከል የሆኑትን ሲዳማ ቡናን እና ፋሲል ከነማን...
በ21ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአንድ እኩል ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ20ኛው ሳምንት ከአዲስ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከነማን ከሲዳማ ቡና አገናኝቶ ለወራት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ ሲዳማ ቡናን በተቀላቀለው ባለ ብዙ ልምድ ባለቤት በሆነው ሳልሀዲን ሰዒድ ሶስት...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሁለቱ መቀመጫቸውን በሀዋሳ ያደረጉትን ሲዳማ ቡናን እና ሃዋሳ ከነማን አገናኝቶ ሲዳማ ቡና 3 - 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ።...
በ17ኛው ሳምንት የሶሰተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። ድሬዳዋ ከተማ...
በ16ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች አንድ ለአንድ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በበርካታ ጨዋታዎች ላይ በአጥቂ መስመር ላይ ወክሎ መጫወት የቻለው እና በክለብ ደረጃ ለረጅም አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የተመለከትነው ሳልሀዲን ሰይድ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ሲዳማ ቡናዎች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident