በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 1 ጨዋታ ዛሬ መቐለ ላይ ተከናውኖ መቐለ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በግዙፉ መቐለ ስታድየም ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ የጨዋታው መገባደጃ...
በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 13ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ አዳማ ላይ አዳማ ከተማን ከ ወልዋሎ.አ.ዩ አገናኝቶ በባለሜዳዎቹ አዳማ ከተማዎች 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ከጨዋታው ጅማሬ በፊት...
በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ 13ተኛ ሳምንት ጨዋታ ሐዋሳ ከተማን ከአርባ ምንጭ አገናኝቶ 1ለ1 ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ባለ ሜዳዎቹ...
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ድል እርቆት የቆየው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0 አሸነፈ፡፡ ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ ያስመዘገበው የመጀመሪያው ነጥብ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ሶዶ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ በወላይታ ድቻ 2-1 በመረታቱ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገዶ ለመመለስ ተገዷል። ይህ...
በ 12ኛ ሳምንት የ ኢትዮጽያ ፕሪሜየር ሊግ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠራቸው 3 ጎሎች ማሸነፍ ችለዋል። በ4-3-3 አሰላለፍ ቅርፅ ሁለቱም...
በዮናስ ምስጋናው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ወልድያ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር በኦኮኪ አፎላቢ 64ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት...
በውጤት ቀውስ ውስጥ ሚገኝው አርባምንጭ ከተማ በአዲስ አሰልጣኙ እዮብ ማለ እየተመራ ከብዙ ሽንፈት በሃላ በሜዳው አዳማ ከተማን አስተናግዶ ፀጋዬ አበራ ባገባት ብቸኛ ግብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident