ሪፖርት

222 መጣጥፎች
ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ኢትዬጵያ ቡና ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ከመከላከያና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ ቀጥሎ በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ከመመራት ተነስተው በጨዋታው...

መከላከያሪፖርትአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ግብ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በአዲስአበባ ስታዲዬም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ግብ 1-0 አሸንፏል፡፡ ልክ 9:05 ሲል በተጀመረው የሁለቱ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት |ወላይታ ድቻ በሜዳው ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኮንፌደሬሽን ካኘ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተሳተፉ እሚገኘው ወላይታ ድቻና ሃዋሳ ከተማ አንድ ለአንድ በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡...

ሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | የሊጉ መሪ ደደቢት የሻምፒዮንነት ጉዞ እየተቀዛቀዘ ነው

በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲዬም የሊጉ መሪ ደደቢት በሜዳው ድሬድዋ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ያለ ግብ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ባለሜዳው የሊጉ መሪ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ አሜ መሀመድ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ከመሪው ደደቢት ያላቸውን የነጥብ ልዩነት አጥበዋል

በሜዳቸው ሲዳማ ቡናን ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ በአሜ መሀመድ ብቸኛ ግብ ወደ መሪዎቹ የተጠጉበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲዬም ቅዱስ...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በኦኪኪ አፎላቢ ወሳኝ ጎል መቐለ ከተማን በማሸነፍ ከመሪው ደደቢት ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ አጥብቧል። 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት በሜዳው መቐለ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በማሸነፍ ከመሪው ደደቢት ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ አጥብቧል። በጨዋታው...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጲያ ቡናን በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ ማስመዝገብ ችሏል፡፡

አርባምንጭ ከተማ በደረጃው ግርጌ ላይ እንዲሁም አትዮጵያ ቡና በደረጃው ሰንጠረዥ 2ኛ ላይ መቀመጡን ተከትሎ ጨዋታውን ተጠባቂ አድርጎታል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ፣ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጲያ ቡና...

ሪፖርትአፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አፍሪካ ኮንፌደሬሺን ዋንጫ ምድብ ድልድል አንድ እግራቸውን አስገብተዋል

በአፍሪካ ኮንፌደሬሺን ዋንጫ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት በሚደረገው የ2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኮንጎውን ካራ ብራዛቪል ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ በአዳነ ግርማ ብቸኛ ግብ ወደ ምድብ...