መቐለ ከተማ

70 መጣጥፎች
መቐለ ከተማቅድመ ዳሰሳኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዛሬ(ቅዳሜ) አንስቶ እስከ ሰኞ ድረስ በሚደረጉ 6...

መቐለ ከተማሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ ከተማ የአሸናፊነት ግስጋሴውን ቀጥሏል

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን 2ለ1 አሸንፏል። ጥሩ የጨዋታ እንቅስቃሴ በተስተዋለበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ወደ ጎል በመድረሱ ረገድ እንግዳዎቹ...

መቐለ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 1 ጨዋታ ዛሬ መቐለ ላይ ተከናውኖ መቐለ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በግዙፉ መቐለ ስታድየም ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ የጨዋታው መገባደጃ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ዜና | በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተሰረዙት 4ጨዋታዎች የሚካሄዱበት ቀን እና ሰዓት ታወቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ባሳለፍነው ቅዳሜ እና ዕሁድ(ጥር 12 እና 13 2010ዓ.ም) አ/አ ላይ ሊደረጉ የታሰቡት አራት ጨዋታዎች (ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያሰበር ዜናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ሰበር ዜና | የቅዳሜ እና የዕሁድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታዲየም አራት ጨዋታዎች ተሰረዙ።

የፊታችን ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በአ/አ ስታዲየም እና በክልል የሚካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንዳሉ ቀደም ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ...

መቐለ ከተማሪፖርትወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ሲያስተናግድ መቐለ ከተማ ድል ቀንቶታል።

የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአ/አ ስታዲየም ተደርገዋል። በክልል ጎንደር ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ፋሲል ከተማ ከ ቅ/ጊዮርጊስ ተገናኝተው...

መቐለ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ቅ/ጊዮርጊስ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ(ረቡዕ) ጎንደር ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ አሁንም ባለመሸነፍ ጉዞው ቀጥሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ተከናውኗል። በቅዳሜ ብቸኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ መደረግ እያለበት በአንዳንድ...