መቐለ ከተማ

70 መጣጥፎች
መቐለ ከተማመቐለ ዮንቨርሲቲየመላው አፍሪካ ጨዋታየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ተጠናቀቀ

ባሳለፍነው እሁድ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣስተናጋጅነት በደማቅ ስነ-ስርዓት የተከፈተው 9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ትላንት በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ላይ በተደረገ ያማረ የመዝግያ...

Uncategorizedመቐለ ከተማመከላከያሪፖርት

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መከላከያን በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አስቀጥሏል።

በትልቁ ትግራይ ስታድየም በተካሄደው 27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ በኣማኑኤል ገብረሚካኤል ብቸኛ ግብ ታግዞ ወሳኝ ሥስት ነጥብ ኣሳክቷል። መቐለዎች ፋሲልን...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | መቐለ ከተማና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በገለልተኛ ሜዳ በአዲስአበባ ስታዲዮም የተካሄደው የመቀለና ፋሲል ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ዛሬም ያለ ግብ 0-0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቆ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በርካታ ደጋፊዎች የታደሙበት...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት |ኣዲስ መጪው መቐለ ከተማ የዋንጫ ግስጋሴው ሃዋሳ ከተማን በማሸነፍ የሊጉ ን መሪነት ተቆናጧል።

በ 24ኛው ሳምንት የ ኢትዮጽያ ፕሪመርሊግ በግዙፉ ትግራይ ስታድየም ሃዋሳን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በጋናዊው ፎስይኒ ኑሁ ብቸኛ ግብ ታግዞ ማሸነፍ ችሏል። መቐለዎች ኣዳማን...

መቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልዋሎ አዲግራትና መቐለ ከተማ ጨዋታ ለሶስተኛ ግዜ ተቀየረ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከ መቐለ ከተማ ጋር የሚያደረገው ተስተካካይ መርሐ ግብር ጨዋታ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ እንደማይከናወን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ...

መቐለ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ ከተማና ቅ/ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተው ጅማአባጅፋር ሳይጫዎት 2 ነጥብ አትርፏል

በተስተካካይ መርሃ ግብር ዛሬ ትግራይ ላይ በተካሄደ ጨዋታ በዋንጫ ፍክክሩ ቀጥተኛ ተፎካካሪ የሆኑት መቐለ ከተማና ቅ/ጊዮርጊስ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ነጥብ ሲጋሩ፡የሊጉ መሪ...

መቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ቀሪ 45 ደቂቃ ጨዋታ እሚደረግበት ቦታና ቀን ታወቀ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...