በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና የደደቢት ጨዋታ በምዓም እምበሳዎቹ ሁለት ለዜሮ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።የዋልያዎቹ ኣሰልጣኝ ኢንስትራክተር ኣብርሃም መብራህቱ በተገኙበት ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች...
በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና የደደቢት ጨዋታ በምዓም እምበሳዎቹ ሁለት ለዜሮ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።የዋልያዎቹ ኣሰልጣኝ ኢንስትራክተር ኣብርሃም መብራህቱ በተገኙበት ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች...
በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለኣንድ ሳምንት የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ በመቐለ 70 እንደርታና በድሬዳዋ ከተማ መካከል በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ...
ዛሬ ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው ትግራይ ዋንጫ ለፍፃሜ ያለፋትን ሁለት ክለቦች ኣሳውቋል።የሁለቱም ጨዋታ ሪፖርት በዚህ መልክ ኣዘጋጅተነዋል። ሽረ እንዳስላሴ 0(3)-0(4) ድሬዳዋ ከተማ...
መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...
በ1999 የተመሰረተው መቐለ ከተማ ባለፋት ሁለት ዓመታት በደጋፊው ሲነሳ የነበረውን የስም መቀየር ጥያቄ በመቀበሉ ካሁን በኃላ የክለቡ መጠርያ 'መቐለ 70 እንደርታ' መሆኑን ኣስታውቋል።የህዝቡ...
ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...
በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሁለት ጨዋታዎችን ኣስተናግዷል።ዛሬ የተካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች ሪፖርት በሚከተለው መልኩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident