አንድሪውስ ኦውሱ በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል። በሆሳዕና ከተማ ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዲሱ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ረዳቶቻቸው መሪነት...
ሀድያ ሆሳዕና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሲሾም የናትናኤል ሞገስን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመሩ የቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞው የአዳማ እና...
ሀድያ ሆሳዕና ጋናዊ አማካይ አስፈረመ ከሰዓታት በፊት ናይጄሪያዊ ተከላካይ ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች አሁን ደግሞ ጋናዊውን አማካይ ፕሪንስ ባዱን የግላቸው በአንድ አመት ውል ማድረግ...
ሀድያ ሆሳዕና ናይጄሪያዊውን የመሐል ተከላካይ በይፋ አስፈርሟል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው እና ወደ ልምምድ ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱን የቋጨው ሀድያ ሆሳዕና 26...
ሀድያ ሆሳዕና ለ2019 የውድድር ዘመን ዝግጅት ሊጀምር ነው። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠረ በኋላ አዳዲስ ተጫዋቾችን እና ውላቸው የተጠናቀቁ ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም...
በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው አጥቂ ውሉን አራዘመ ከሀድያ ሆሳዕና ወጣት ቡድን በማደግ ያለፉትን አምስት አመታት በዋናው ቡድን ቆይታን ማድረግ የቻለው እና ከአንድ ሳምንት በፊት...
ተፈራ አንለይ ውሉን አራዝሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በዝውውሩ ቀጥለው አሁን ደግሞ የወጣቱን አማካይ ተፈራ አንለይን ውል አራዝሟል። ከመቻል ወጣት ቡድን...
አማካዩ አብዲ ዋበላ ማረፊያው ሀድያ ሆሳዕና ሆኗል የአሰልጣኝ ሳምሶን አየለው ሀድያ ሆሳዕና በዝውውሩ መሳተፉን ቀጥሎ ቀጣዩ ፈራሚውን አማካዩ አብዲ ዋበላ ሆኗል። የቀድሞው የአዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident