ሀዲያ ሆሳዕና

230 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናመከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል

በ22ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በመጨረሻ የተደረገው እና 10 ሰዓት ላይ የጀመረው የሀድያ ሆሳዕና እና መከላከያ ጨዋታ ልክ እንደ ዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታዎች በተመሳሳይ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሶስት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል

በ21ኛው ሳምንት የመጨረሻ እና በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዳማ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ ዕለት በቀዳሚነት የተደረገው እና ስደስት ግቦችን ያስተናገደው የአዲስ አበባ ከተማ እና...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማን ረቷል

በ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕና 3 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

በ19ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው የአዳማ ከነማ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና 2 - 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ። አዳማ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ስምንት ግቦች የተስተናገዱበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሮውን በዛሬው ዕለት ሲያደርግ አስገራሚ ጨዋታ አስመልክቶናል ። አህመድ ሁሴን ሀትሪክ በሰራበት እና በ72ኛ ደቂቃ ተጎድቶ በወጣበት...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የፍሬዘር ካሳ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶት ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናዎች አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ባህርዳር ከተማ በ16ኛው...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | የሀድያ ሆሳዕና እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ከእረፍት በኋላ በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተጠናቋል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች በ15ኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና በተረቱበት...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ሲዳማ ቡናዎች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው...