ሀዋሳ ከተማ

253 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ትናንት (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ዛሬ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ሀዋሳ ከተማዜናዎች

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን በፕሪምየርሊጉ ጥሩ ስፖርታዊ ጭዋነት ላሳየው ክለብ የምስክር ወረቀት ሸልሟል።

ከወትሮው በተለየ በዘንድሮው አመት በሁሉም ክለቦች ማንኛውም ውጤቶች በፀጋ የመቀበል አዝማሚያ እየተስተዋለ ይገኛል በዚህም ምክንያት የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የሀዋሳ ከነማ ደጋፊዎች ማህበር በስፖርታዊ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ቅ/ጊዮርጊስ አሁንም ከሜዳው ውጪ ድል ማስመዝገብ አልቻለም።

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ወጣ ገባ የሚል አቋም እያሳየ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ሀዋሳ...

ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ጨዋታ : ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዐት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደ አርቢትር ቢንያም ወርቅአገኘው ቦታ: ሀዋሳ ኢ/ስታድዮም...

ሀዋሳ ከተማወልዋሎዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ አዲግራትከ ሀዋሳ ሰተማ (0-0)

ትግራይ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ያለ ምንም ግብ አቻ ከተጠናቀቀው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት፦ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ (ወልዋሎ)...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሀይቆቹ ከሜዳቸው ውጪ ከወልዋሎ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ አቻ ተጠናቋል። ወልዋሎዎች ከ5ተኛው ሳምንት የደርቢ ጨዋታ አይናለም ሃይሉን በዳዊት ወርቁ፣ካርሎስ...

ሀዋሳ ከተማቅድመ ዳሰሳወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |ወልዋሎ ከ ሀዋሳ ከተማ

ወልዋሎ ከ ሀዋሳ ከተማ የጨዋታ ቀን: ቅዳሜ ታህሳስ 25/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ቦታ: ትግራይ ስታድየም ባሳለፍነው ሳምንት ደርቢ ጨዋታዎችን አካሂደው ሽንፈት...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ 3ነጥብ ማግኘት ችሏል።

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጠበቀው እና ሀዋሳ ላይ የተካሄደው የወንድማማቾች ደርቢ በሲዳማ ቡና 3-1 አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል። ብዙም ማራኪ እንቅስቃሴ ባልታየበት የመጀመሪያው...