ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ዋው ኤምሬትስ…! ከስቴዲየምም በላይ በውስጡ በርካታ ገፆች ያሉት፤ ታሪኮችን በውስጡ ሸሽጎ የያዘ የሚነበብ ዳጎስ ያለ መፅሀፍ

16ኛውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተከትሎ ወደ ለንደን ያቀናው የሀትሪክ ጋዜጣ  ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ባለፈው ሳምንት የለንደን ቅኝቱንና የአትሌቲክሱ  ሌሎች አደጋዎች ወይም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​በሀገራችን ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደ ተለመደው በነገው ማክሰኞ ነሀሴ 30/2009 ዕትሟ ከአዳዲስና ያልተሰሙ ዘገባዎች ጋር በእጅዎ

​በሀገራችን ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደ ተለመደው በነገው ማክሰኞ ነሀሴ 30/2009 ዕትሟ ከአዳዲስና ያልተሰሙ ዘገባዎች ጋር በእጅዎ ልትገባ መሰናወዶዋን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

“…እለቃለሁ…አልለቅም…” የፌዴሬሽኑ እና የብ/ቡድኑ አሰልጣኝ “አኩኩሉ” ጨዋታ

​ በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በዝግጅት ላይ  የሚገኘውና አስቀያሚ ጅማሮ ለማሳየት የቻለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሁለት ተከታታይ  የውድድር ዓመታት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

360 ሰዓታት በለንደን ሰማይ ሥር“በለንደን መጥፎ የሚባለው ቀን ከሌላው ሀገር ጥሩ ቀን የተሻለ ነው”ለንደኖች

        በቅድሚያ ምስጋና የለንደን ቆይታዬን የምጀምረው በምስጋና  ነው፤ በቅድሚያ ለዚህ ቦታ ትመጥናለህ ይገባሀል  ብለው ዕድሉን የሰጠኝን የኢትዮጵያ የስፖርት  ጋዜጠኞች ማህበርን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

አልማዝ አያና በ5000ሜ ፍፃሜ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ ለሀገርዋ አስገኘች፤ለወርቅ ብጠበቅም ብር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ

በይስሀቅ በላይ(ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) የ10ሺ ሜትር የሪዮ ኦሎምፒክ አሸናፊና የርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት፤የ2017 የ16ኛው የለንደን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10ሺ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ሞ ፋራህ ለዓመታት ከነገሰባት የትራክ በሽንፈት ጡረታ ወጣ፤ሙክታር እድሪስ ሞ ፋራህን በማሸነፍ የኢትዮጵያዊያንን ቁጭት ያበሰ ውጤት አስመዘገበ ፤መቼም ደግሜ የማላገኘው ድል ነው

  (በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) በመጨረሻም ሙክታር እድሪስ ወርቁን አጠለቀ፤በትራክ ላይ ለዓነግሶ የቆየው ሞ ፋራህ የትራኩን ዓለም በሽንፈት ተሰናበተ።ሞ ፋራህ በመጨረሻም የዩዜይን...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ኢትዮጵያውያን በዛሬው የ5ሺ ፍፃሜ ሞ ፋራህን በማሸነፍ ከትራክ ጡረታ ያስወጡት ይሆን? ዮሜፍ እና ሰለሞን ባረጋ ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል

ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን ይዘውት የቆዩትን የትራክ የበላይነት ነጥቆ ለዓመታት የግሉ ያደረገውን ሞ ፋራህን ከትራክ ውድድር በሽንፈት ጡረታ...