ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
Covid-19ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ለባለውለተኞቻችን የተዘረጋው የሸዋረጋ ደስታ እና የጓደኞቹ ደጋግ እጆች

  "ባለውለተኞቻችን በዚህ መልኩ አስታዋሽ አጥተው ተረስተው ማየት በጣም ያማል" ሸዋረጋ ደስታ አፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት አካባቢ በሚገኘው ዩኒየን ባርና ሬስቶራንት አዳራሽ ውስጥ በርካታ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክን ረቡዕ ማለዳ ጠብቋት የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጅዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ከማተሚያ ቤት ጋር በተያያዘ ችግር የቀን ለውጥ በማድረግ ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች።

ሀትሪክን ረቡዕ ማለዳ ጠብቋት የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጅዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ከማተሚያ ቤት ጋር በተያያዘ ችግር የቀን ለውጥ በማድረግ ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ተመለሰች ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች!

ሀትሪክ ተመለሰች ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጅዋ ሀትሪክ ጋዜጣ በወረርሽኝ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሳምንታት ከገበያ ርቃ አሁን ተመልሳለች። ነገ የአርበኞች...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ በአንባቢያን ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ልትበቃ ነው።

ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ በአንባቢያን ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ልትበቃ ነው። ሀገራችንን ጨምሮ መላው አለምን ባስጨነቀውና በሞት በነጠቀው ክፉ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“በኢት.ቡና ደጋፊዎች መዝሙር ታጅቦ መጫወት በጣም ናፍቆኛል”ፈቱዲን ጀማል

ፈቱዲን ጀማል ስለ ኮሮና ቫይረስ “በኢት.ቡና ደጋፊዎች መዝሙር ታጅቦ መጫወት በጣም ናፍቆኛል” አለም ሁሉ በየሰከንዱ አንድ ቃል እንዲያወራ ተገዷል…ኮሮና ቫይረስ የሚል አስጨናቂ ቃል፤የሰው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ፤ ነገ ይጠብቋት ሀትሪክ ስፖርት በተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ታጅባ ለእርስዎ ውድና የተከበሩ አንባቢዋ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች።

ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ፤ ነገ ይጠብቋት ሀትሪክ ስፖርት በተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ታጅባ ለእርስዎ ውድና የተከበሩ አንባቢዋ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች።...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣባህርዳር ከተማዜናዎች

“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች የራሳቸው ቀለም ያላቸዉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው ፤ {Yellow Wall} የሚል መጠሪያ ካላቸው የዶርቱሞንድ ደጋፊዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከነማ) ክፍል-1

  🔑“ኮረና ቫይረስን ለመግታት ከጥንቃቄው በላይ እንደየእምነታችን መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው” 🔑“የእርካታ ጥግ ላይ ደርሻለሁ ባልልም በአንደኛው ዙር ውጤት አልተከፋሁም” 🔑“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርትን ነገም ይጠብቋት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም በተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ከተፍ ብላ ለእርስዎ ውድና የተከበሩ አንባቢዋ ገበያ ላይ ትቀርባለች።

ሀትሪክ ስፖርትን ነገም ይጠብቋት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም በተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ከተፍ ብላ ለእርስዎ ውድና የተከበሩ አንባቢዋ ገበያ ላይ ትቀርባለች።...