በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉን ጅማ አባጅፋርን በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ራሱን ከመዉረድ አጣብቂኝ አዉጥቷል።...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ጅማ አባጅፋሮች በመስዑድ መሀመድ ግብ ሲመሩ ቢቆይም...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ዳዊት እስጢፋኖስ በድንቅ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መካሄድ ሲጀምሩ እየመራ ነጥብ መጋራት ልማዱ ያደረገ የሚመስለው አዲስ አበባ ከተማ 1 - 0...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ የቅጣት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ 2 - 1...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በአዳማ ከተማ ከተደረገ በኋላ ከ22ኛ ሳምንት ጀምሮ በባህርዳር ከተማ የሚያደርገውን ቆይታ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ...
በ21ኛ ሳምንት በመጀመሪያ የተደረገው የባህርዳር ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በጅማ አባጅፋር የ2 - 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ባህር ዳር ከተማዎች በ20ኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident