የ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን 6ጨዋታዎች ዛሬ (እሁድ) በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ስታዲየሞች ተከናውነዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ድሬ ስታዲየም ላይ የተደረገው እና...
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ (ቅዳሜ) በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሬውን ሲያደርግ ነገ (እሁድ) ደግሞ...
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ድሬድዋ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሰበታ ከተማውን የአማካይ ተከላካዩን ይስሐቅ መኩሪያን ማስፈረማቸው ታውቋል ፡፡ ይስሐቅ መኩሪያ በድሬድዋ...
ድሬድዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ ከዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬና አማኑዔል ተሾመ ጋር ዛሬ በይፋ የተለያየ ሲሆን በነሱ ምትክም አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ይገኛል። በሁለተኛው የሊጉ...
በሁለተኛው ዙር እራሱን ለማጠናከር በንቃት እተሳተፈ ያለው ድሬዳዋ ከተማ የመሀል ተከላካዩ ክዌክ አንዶህ እና የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ፉሰይ ኑሁን አስፈርሟል። የቀድሞ የመቐለ...
ድሬዳዋ ከተማ በዚህ አመት ካሰፈረማቸው ዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬ እና በስምምነት ተለያይቷል በየአመቱ ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ቡርትኳናማዎቹ በበርካታ ጨዋታዎች የመሰለፍ እድል የነበራቸው የቀድሞ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሜዳው ላይ መቐለ 70 እ.ን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ 1-0 በማሸነፍ የመጀመሪያውን ዙር በድል ፈፅሟል። በመጀመሪያው...
የ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ትናንት (አርብ) መከናወን የጀመሩ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ 5ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። ከነዚህ 5ጨዋታዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident