የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር እጅግ ሰላማዊ ፉክክር በታየበት ሁኔታ 14ኛ ሳምንት ላይ ሲደርስ በዚህ ሳምንትም በርካታ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በ14ኛ ሳምንት የሊጉ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ አንስቶ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ በነገው እለትም የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ያስተናግዳል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት ጨዋታዎች መካከል በወልቂጤ ስታዲየም...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሊጠናቀቅ የ2ጨዋታዎች እድሜ ብቻ ሲቀረው በዚህ ሳምንትም የ14ኛ ሳምንት ተጠባቂ 8ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። እነዚህ 8ጨዋታዎች ከዛሬ (ቅዳሜ)...
14ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1 ጨዋታ ነገ ሲደረግ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና በደጋፊው ፊት ወልቂጤ ከተማን የሚገጥም ይሆናል። ባሳለፍነው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ አንስቶ ሲካሄዱ በነገው እለትም የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ያስተናግዳል። በዚህ ሳምንት በቅጣት ምክነያት የቦታ እና የቀን ለውጥ...
በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከጨዋታው በፊት አንዳንድ ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። በወረጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ቡርቱካናማዎቹ በውጤት እጦት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሳምንት 13ሳምንት ጨዋታውን ያከናውናል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት 8ጨዋታዎች መካከል በትግራይ ስታዲየም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስተናግድበት ጨዋታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident