በሊጉ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በአዲስ አበባ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች በዝናብ ምክንያት ሳይደረግ ሲቀር አዳማ ላይ ግን ሸገር ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ፋሲል ከነማን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቀድሞው ተጫዋቹ እና አሰልጣኙ አዲስ ሚናን ለመስጠት ከጫፍ ደርሷል። የተጫዋችነት ጊዜያቸውን ካገባደዱ በኋላ የስልጠናውን አለም በ1980ዎቹ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን መጀመር...
በፊፋ በተጫዋቾቹ ክስ ቀርቦበት የነበረው እና ለጉዳዩ ዕልባት መስጠት የቻለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕግዱ ግን ፀንቶበታል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2017 ዓ.ም. የውድድር ዘመን ላስፈረማቸው አራት...
ከዕረፍት ሊጉ ሲመለስ ለከርሞው ለመሰንበት እየዳዳ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ በመቻል ላይ ወሳኝ ድልን ሲያሳካ 80 ደቂቃዎችን በጎዶሎ የተጫወተው ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ በርካታ ደጋፊዎቹ በተገኙበት ታሪካዊ የተባለውን ስብሰባ በዛሬው ዕለት በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ አከናወነ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዊ የቦርድ አባላቱን የአዲስ አበባ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ባህርዳር ከተማ) : ክለቡ ከ መቻል ጋር ባደረገው የ33ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 83 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ...
በ33ኛ ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የሚገኘውን አርባምንጭ ከተማን 3ለ0 በመርታት ወሳኝ ነጥብን ሲያገኝ አዳማ ከወልዋሎ...
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ33ኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident