የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

- አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ባህርዳር ከተማ) : ክለቡ ከ መቻል ጋር ባደረገው የ33ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 83 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ከሚቴ ወስኗል።
- ሬድዋን ሸረፉ (ድሬደዋ ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር ባደረገው የ33ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 85 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ፍፁም ፍትዓለው (ባህርዳር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
- መቻል ባህርዳር ከተማ
- ባህርዳር ከተማ-መቐለ 70 እንደርታ
- ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ፋሲል ከነማ-ባህርዳር ከተማ
- ባህርዳር ከተማ-መቻል
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- አሚር ሙደሲር (ፋሲል ከነማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ፋሲል ከነማ
- ፋሲል ከነማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ነገሌ አርሲ-ፋሲል ከነማ
- ፋሲል ከነማ-ባህርዳር ከተማ
- ኢትዮጵያ ቡና-ፋሲል ከነማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ዓለምብርሀን ይግዛው (መቻል) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- መቐለ 70 እንደርታ – መቻል
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ – መቻል
- ምድረ ገነት ሽረ – መቻል
- ኢትዮጵያ መድን – መቻል
- ባህርዳር ከተማ – መቻል
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሽመክት ጉግሳ (ምድረ ገነት ሽረ ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 9 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ምድረ ገነት ሽረ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ -ኢትዮጵያ መድን
- ሽገር ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ -ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ምድረ ገነት ሽረ
- ሲዳማ ቡና-ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ -ድሬደዋ ከተማ
- ነገሌ አርሲ-ምድረ ገነት ሽረ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2ዐዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ብለሥ ናጎ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ሲዳማ ቡና-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ነገሌ አርሲ-ሲዳማ ቡና
- ሲዳማ ቡና-ፋሲል ከነማ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ሲዳማ ቡና
- አርባምንጭ ከተማ-ሲዳማ ቡና
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኪም ላም (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-መቻል
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-አዳማ ከተማ
- ኢትዮጵያ መድን -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-አርባምንጭ ከተማ
- አዳማ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ያሬድ ከበደ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ነገሌ አርሲ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ኢትዮጵያ መድን -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ኢትዮጵያ ቡና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- አዳማ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ33 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ወልደአማኑኤል ጌቱ
- ፉአድ ኢብራሂም
- አቡበከር አዳሙ
- ሸምሰዲን ሙሀመድ
- ኤርሚያስ ሹምበዛ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ድሬደዋ ከተማ ክለቡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር ባደረገው የ33 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- አቤል ነጋሽ
- ያሬድ ታደሰ
- ድለአዲስ ገብሬ
- ሄኖክ ሐሰን
- ሬድዋን ሸረፉ*2
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ33 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮ ኤሌትሪክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- አሸብር ተስፋዬ
- በፍቃዱ አስረሰኸኝ
- እስማኤል ናሂማና
- ቤዛ መድህን
- ያሬድ የማነ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
አስተያየት ይስጡ