የፋሲል ከነማ ተጫዋቹ ምናፍ አወል ከክለቡ ጋር የአንድ አመት ኮንትራት የፈረመ ሲሆን በተመሳሳይ የወልቂጤ አማካዩ ተመስገን በጅሮንድ እና አርባምንጭ በግራ መስመር ተከላካይ እና...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመራ በፕሪምየር ሊጉ 41 ነጥቦች በመሰብሰብ ስምንተኛ ደረጃን ይዘዉ ማጠናቀቅ የቻሉት ነበሮቹ ፤ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክረዉ...
አዞዎቹ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን ወጣት የግራ ተከላካይ ካለብ በየነ ከሀዲያ ሆሳዕና 3ኛ ፈራሚ አድርጓል ። አርባምንጭ ከተማ ሶስተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ ከሀዲያ ሆሳዕና...
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ሊጉ በደሴ ከተማ ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፈውን አጥቂ ሙልጌታ ካሳሁንን...
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና በ2016 ዓ/ም በፕሪሚየር ሊጉ በፋስል ቤት ድንቅ ቆይታ ያሳለፈውን ይሁን እንዳሻውን አስፈርሟል ከዚህ ቀደም...
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኮከቡን ውል አራዝሟል በወጣቱ ዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመራው በ2016 ዓ/ም የከፍተኛ ሊጉ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክለብ አርባምንጭ ከተማ...
ወንድሜነህ ደረጀ የባሕር ዳር ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ። ስም :- ወንድሜነህ ደረጀ የነበረበት ክለብ:- ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተባቸው ጨዋታዎች : 17...
ከቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካዉ ፕሪምየር ሺፕ ተሳታፊ በሆነዉ ፖሎኩዋኔ ሲቲ የሙከራ ዕድል ተመቻችቶለት ወደ ስፍራዉ አቅንቶ የነበረዉ መስፍን ታፈሰ ስኬታማ የሙከራ ጊዜን ማሳለፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident