የአሰልጣኞች አስተያየት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ (መቐለ 70 እንደርታ) "ጨዋታው የደርቢ ስሜት ስለነበረው ከበድ ያለ እና ውጥረት የበዛበት ነበር፤ነገር ግን ሁሉም ነገሮች ተቆጣጥረን ለመውጣት...
ከ2005 በኃላ ለ15ተኛ ጊዜ የተካሄደው ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ምዓም አናብስቶች አማኑኤል ገብረሚካኤል በ24ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ ወሳኝ ሥስት...
የአሰልጣኞች አስተያየት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (ሰበታ ከተማ) ስለ ጨዋታው - እግር ኳስ ጨዋታ ዘጠና ደቂቃ ሲደመር ተጨማሪ ሰአት ነው:: ከእረፍት በፊት የተሻለ ነገር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱ ሲሆን የመጨረሻው አንድ ጨዋታ ነገ(ሰኞ) የሚደረግ ይሆናል። ይህ የመጨረሻ ጨዋታ መቐለ ላይ መቐለ...
በደጋፊዎች ደማቅ ውብ ዝማሬ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከጨዋታው ጅማሮ አስቀድሞ የፋሲል ከነማ ደግፊዎች ለቀድሞው አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተ የምስጋና ሽልማት አበርክተውለታል :: ፋሲል...
ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ አዲስአበባ ላይ የሚካሄደውን የሰበታና ፋሲል ጨዋን በዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል ። የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች...
በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጠበቀው እና ሀዋሳ ላይ የተካሄደው የወንድማማቾች ደርቢ በሲዳማ ቡና 3-1 አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል። ብዙም ማራኪ እንቅስቃሴ ባልታየበት የመጀመሪያው...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር ከቅ/ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ አንዱ ነው።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident