የ2014 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁ ይታወሳል ። በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ በ20 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው...
👉ወላይታ ድቻዎች ሁለተኛ ሆነው ጨረሱ በደቡብ ደርቢ ያለ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም ወደሜዳ የገባው ወላይታ ድቻ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ ዙሩን ሁለተኛ ሆኖ አጠናቀቀ።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት እንዲሁም የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና በወላይታ ድቻ መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የአንድ ለዜሮ አሸናፊነት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል ። በ14ኛው ሳምንት በሀዋሳ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የአዲስ አበባ እና በኮቪድ ውጤቶች ምክንያት ከሊግ ካምፓኒው ጋር...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ሲዳማ ቡናዎች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው...
👉ሁሉም አባላቶቼ ነጻ ናቸው /ፈረሰኞቹ/ 👉ኮቪድ ፖዘቲቭ የሆኑ ተጨዋቾችን ማሰለፍ አይቻልም / የሊግ ኩባንያ የህክምና ክፍል/ ሁሉም የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ራሳቸውን ከኮቪድ 19...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሁለተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው ጨዋታ የባህርዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ልክ እንደ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident