የኢትዮጵያ ዋንጫ

12 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታሱሉልታ ክ/ከተማሸገር ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

የ2009 የውድድሩ አሸናፊ ቀጣዩን ዙር ሲቀላቀል ሸገር እና ሱሉልታም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የአንደኛ...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ዲቻ እግርኳስ ክለብ እና ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል !!

ከቀናት በፊት በተከናወነው የኢትዮጵያ ቡና እና የወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃም ጨዋታ ላይ የተከሰተዉን የዲሲፕሊን ግድፈት ተከትሎ የውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴዉ በዕለቱ...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ዋንጫ

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገዉን የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፍ ችሏል !!

በርከት ባሉ የእግርኳሱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የክብር እንግዶች እና በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ...

አዲሰ አበባ ስታዲየምኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ዋንጫ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ይደረጋል

በመጪው ሰኔ 30/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና...