የአሰልጣኞች አስተያየት

42 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና

  በ12ኛው ሳምንት መርሀግብር አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን አስተናግዶ በባለሜዳዎቹ 2-1 አሸናፊነት መጠናቀቅ በኋላ። የሰበታው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለመገናኛ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትጅማ አባጅፋር

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው - ጅማ አባጅፋር ­ ስለጨዋታው ከሊጉ መሪ ቡድን ጋር ነው የተጫወትነው የኛ ተጫዋቾች ወጣቶች ናቸው ሮጠው ያልጠገቡ ልጆች ነው የሉኝ...

ሀዋሳ ከተማስሁል ሽረዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 3-0 ሀዋሳ ከተማ

በስሑል ሽረዎች በላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ ሁለቱም አሰልጣኞች ሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ - ስሁል ሽረ ስለጨዋታው "የዛሬው ጨዋታ እንግዲህ ከመሪዎቹ ተርታ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ቡና

ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል - አዳማ ከተማ " እንዳያችሁት በሁለታችንም በኩል ጥሩ የኳስ ፍሰት የታየበት ነው። ከዚህ በፊት ብዙ ጨዋታዎች ላይ ኳስ ተቆጣጥረን...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት | ስሁል ሽረ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ

"ዳኛው ጠቅላላ የጨዋታው መንፈስ ስለረበሸው ጨዋታው እንደዚህ ነው ብዬ መናገር አልችልም" ሳምሶን አየለ "የተረጋጋ ነገር ባይኖርም ግብ አስቆጥረን ማሸነፍ ችለናል እና ለቀጣይ ጥሩ...

ሀዋሳ ከተማወላይታ ድቻየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 2-1ወላይታ ድቻ

  በ11ኛው ሳምንት የኢትዩጲያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 2-1 ካሸነፈ በኋላ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ለመገናኛ ብዙሀን ደለለኝ ደቻሳ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት| ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ባህርዳር ከተማ

የአሰልጣኞች አስተያየት| ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ባህርዳር ከተማ አዲስ አበባ ስታዲዮዮም ላይ የተደረገው የ10ኛው ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለተም...

ስሁል ሽረየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ድህረ ጨዋታ የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሁል ሽረ 2-0 ፋሲል ከነማ

በስሁል ሽረዎች አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ ሁለቱም አሰልጣኞች ሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ (ስሁል ሽረ) "ጨዋታው እንዳያችሁት ከዚህ በተሻለ በርካታ ጎሎች ገብተውበት...