በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገዱት ወልዋሎዎች በካርሎስ ዳምጠው ና ሰመረ ሀፍታይ ሁለት ግቦች ታግዘው ሁለተኛ ተከታታይ...
ወላይታ ድቻ ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ በተጋባዥነት ሚሳተፍ ሌላኛው የደቡብ ክልል ክለብ ሆኗል። ጥቅምት 30 ሚጀምረው ትግራይ ዋንጫ 5 የክልሉ ክለቦችን...
ከአሸናፊ በቀለ ጋር የተለያዩት ወላይታ ድቻዎች በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከደቡብ ፖሊስ ጋር ያሳለፈውን ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል። በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ...
በ26ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሜዳው የፋሲል ከተማ አቻውን አስተናግዶ ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸነፈ ፡፡ ባለሜዳው ድቻ ከወራጅ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ ጨወታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል።በሜዳው አዲስ እበባ ስታድየም ሲዳማን ያስተናገዱት ጊዮርጊሶች...
ከአሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ጋር የተለያየው ወላይታ ዲቻ ይፋዊ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ ካወጣ በሁዋላ በመጨረሻም አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ሾሟል፡፡ የረጅም ዓመት የማሰልጠን ልምድ ያለው...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ ፋሲል ከነማ ከወላይታ ድቻ በ11ኛ ሳምንት የፊታችን ጥር 11 ቀን ከቀኑ በ ዘጠኝ ሠዓት በፋሲለደስ ስታዲየም እንዲጫወቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident