በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛው ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት የተጫወተው ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 - 0 በሆነ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ሳይሸናነፉ በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡናም...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ረፋድ 4 ሰዓት ሲል ኢትዮጵያ ቡናን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ በቡናማዎቹ 2ለ1 አሸናፊነት...
በሊጉ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በሁለት ነጥብ ተበላልጠዉ አምስተኛ እና ስድስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ...
በ24ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ረፋድ ላይ ተደርጎ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፎ ደረጃዉን አሻሽሏል። በሀድያ ሆሳዕና በኩል ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ...
በዕለቱ ሁለተኛ የጨዋታ መርሀግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ከ10:00 ጀምሮ ጨዋታቸውን አድርገው መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ሊጠናቀቅ አስራ ሶስት ያህል ደቂቃዎች እስኪቀሩት...
➯...የኮከብ ግብ አግቢነቱ ፉክክር ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል... በኢትዮጵያ ፕሪሚየር 23ኛ ሳምንት መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን ባልተጠበቀ መልኩ 4ለ3 በማሸነፍ ጣፋጭ ድል...
በሊጉ የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በሁለተኛ መርሀግብር ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ብርቱካናማዎቹ በሄኖክ አየለ ግብ መምራት ችለው የነበረ ቢሆንም ኡበበከር ናስር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident