15ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ 1 - FT 0 አዳማ ከተማ ...
14ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ 1 - FT 2 ጅማ አባጅፋር እዮብ...
ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ አዲሱ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የመጀመሪያውን ተጨዋች ለማስፈረም ተስማምቷል። የቀድሞ የድሬዳዋ ከተማ አምበል ኤሊያስ ማሞ የአሰልጣኙ የመጀመሪያ ፈራሚ...
ከሲዳማ ቡና በውጤት ማጣት የተሰናበተው አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ አዳማ ከተማን ከወራጅ ቀጠና የማትረፍ አደራ ተሰጥቶት የአዳማ ከተማን ሃላፊነት ተረክቧል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው፣ አሰልጣኝ...
የአዳማ ከተማ ቀጣይ አሰልጣኝ ማንነት ውዝግብ ፈጥሯል ...የቀድሞ አሰልጣኝ አስቻለሁ ሀ/ሚካኤል ከክለቡ ተሰናብተዋል አዳማ ከተማ ውጤታማ እለመሆኑን ተከትሎ በአሰልጣኝ አስቻለሁ ሀ/ሚካኤል ምትክ ማን...
13ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ 1 - FT 4 ኢትዮጵያ ቡና አብዲሳ ጀማል 39'...
12ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4 - FT 2 አዳማ ከተማ አቤል እንዳለ 12'...
የቀድሞ የሲዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ አዳማ ከተማን ሊይዝ ከጫፍ መድረሱ ተሰማ። ሙሉ ጥቅሙ ተጠብቆለት ትላንት ከሲዳማ ቡና ጋር የነበረውን ውል በስምምነት የሰረዘው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident