ኢትዮጵያ በመወከል በቻን ውድድር ላይ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ዛሬ ምሽት የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ይመራል። ጨዋታው በሴኔጋል እና ናይጄሪያ መካከል በዛንዚባር አማን...
በኬንያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የቻን ውድድር ከሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 24 ድረስ ይካሄዳል። ካፍ ውድድሩን ለመምራት የተመረጡ የ70 ዳኞችን ዝርዝር...
► መንግስት ለዋሊያዎቹ የቻን አፍሪካ ዝግጅትና ውድድር ተጨማሪ 15 ሚሊዮን ብር መፍቀዱ ተነገረ። የፌዴሬሽኑ ዋናጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን በተለይ ከሀትሪክ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ...
"በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ ተጨዋቾች ክብር ቢኖረኝም ማንም ተጨዋች ግን ከሀገር በላይ መሆን አይችልም" ሲሉ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ። አሰልጣኙ...
በሀገር ውሰጥ ሊግ ብቻ በሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚደረገው የቻን ውድድር በመጪው ዓመት ጥር ወር ላይ በአልጄሪያ እንደሚደረግ ይታወቃል ። በውድድሩ የሚሳተፉ ሀገራትን የሚለዩት የማጣሪያ...
ዋልያዎቹ ሀምሌ 15 እና 24 ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚጠብቃቸዉ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የማጣርያ ጨዋታ ለሀያ ሶስት ተጫዋቾች አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ...
ሊዲያ ታፈሰ በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ የአፍሪካ ውድድር መድረክ ትመራለች ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበትን ካሜሮን ላይ የሚደረገው የቻን አፍሪካ...
በወርሀ ታህሳስ ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018 ቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዳግመኛ እድል ያገኙት ዋልያዎቹ በሜዳቸው የ3-2 ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ዋልያዎቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident