በእግርኳሱ የፍትህ አካላት ፊት የተወዛገቡትና መደበኛ ፍ/ቤት ድረስ የተፋለሙት ምንተስኖት አዳነና አዳማ ከተማ መስማማታቸው ይፋ ሆነ። አዳማ ከተማ ተጨዋቹን ወደስራው እንዲመልስ ደመወዙን እንዲከፍል...
በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር 16 ነጥቦችን ይዞ በ13ኛ ደረጃ ያጠናቀቀው የድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተስማምቷል ።...
ከአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ ጋር እሰጥ እገባ ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ በጊዜያዊነት ሲያሰለጥኑ የነበሩትን አሰልጣኞቹን አሰናብቷል። በመጀመሪያው ዙር 15 ጨዋታዎች በ16 ነጥብና 9 የግብ...
የ2014 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁ ይታወሳል ። በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ በ20 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው...
👉ወላይታ ድቻዎች ሁለተኛ ሆነው ጨረሱ በደቡብ ደርቢ ያለ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም ወደሜዳ የገባው ወላይታ ድቻ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ ዙሩን ሁለተኛ ሆኖ አጠናቀቀ።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት እንዲሁም የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና በወላይታ ድቻ መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የአንድ ለዜሮ አሸናፊነት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል ። በ14ኛው ሳምንት በሀዋሳ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የአዲስ አበባ እና በኮቪድ ውጤቶች ምክንያት ከሊግ ካምፓኒው ጋር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident