በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በሁለተኝነት በተደረገው ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ግብ ሲመራ ቢቆይም ኤፍሬም ዘካርያስ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ለረጅም ሳምንታት ሊጉን በመምራት ላይ ያለውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቶ በከነአን ማርክነህ እና በጋቶች...
በ26ኛው ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ ከዕረፍት በፊት እና ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ሁለት ሁለት ግቦች ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል ።...
የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ የፊት መስመር ተጫዋቹችን በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ማጣቱ የሚታወቅ ነዉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የፊት መስመር አጥቂዉ እስማኤል ኦሮ...
በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፎ የነጥብ ልዩነቱን አጥብቧል። በፈረሰኞቹ በኩል በላፈዉ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ ቋሚ አስራአንድ ተገኑ ተሾመን...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ የቅጣት...
በ23ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የወላይታ ድቻ ጨዋታ ግብ ሳይተስናገድበት ተጠናቋል ።...
በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 1 - 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident