የትግራይ ከተማ ዋንጫ 🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም FT' መቐለ 70 እንደርታ 4-2...
ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች የሆኑት መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ፣ሽረ እንዳስላሴ፣ደደቢት፣ ኣክሱም ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን በተጋባዥነት ያስተናግዳል። ትላንት...
የክረምት ዝውውርን ዘግይተው የተቀላቀሉት ሽሬ እንዳስላሴ ሄኖክ ካሳሁንን ስድስተኛ ፈራሚያቸው ማድረግ ችለዋል።የመጀመርያ ኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ተሳትፎዋቸውን እሚያደርጉት ሽረ እንዳስላሴ ከቀድሞው የደደቢትና ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ተጨዋች...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ለገጣፎ ከተማን ያስተናገደው ሽረ እንዳስላሴ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል በሽረ በኩል 4-5-1 አሰላለፍ ሲኖራቸው እንግዳዎቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident