በሚሊዮን ሀይሌ እና በቅዱስ ይምሩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ ደርሷል እኛ ዳግሞ በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ዋና ዋና ጉዳዮች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። የመጀመሪያው...
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ሥስት ለ እንድ በማሸነፍ ከተከታዩ ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን...
ስሑል ሽረ ሁለት የሜዳው ጨዋታዎች ከሜዳው ውጪ እንዲጫወትና የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ሽረ ስታድየም ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ስሑል...
የመጀመርያ የፕሪሜየር ሊግ ጨዋታቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ ሚገኙት ሽረዎች በ2008 ሽረ ወደ ከፍተኛ ሊግ እንዲያድግ ቡድኑ በዋና አሰልጣኝነት በመምራት ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ያበረከተውን የቀድሞው...
በክረምቱ ዝውውር መስኮት ስድስት ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው በዳንኤል ጸሃየ ሚመራው ሽረ እንዳስላሰ የመስመር ተከላካዩን ዓብዱሰላም ኣማንን ኣስፈርሟል።ተፈጥሮኣዊ የመስመር ተከላካይ እጥረት የነበራቸው ሽሬዎች የቀድሞው...
ዛሬ ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው ትግራይ ዋንጫ ለፍፃሜ ያለፋትን ሁለት ክለቦች ኣሳውቋል።የሁለቱም ጨዋታ ሪፖርት በዚህ መልክ ኣዘጋጅተነዋል። ሽረ እንዳስላሴ 0(3)-0(4) ድሬዳዋ ከተማ...
መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...
ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident