በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ 2 - 1...
በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሰበታ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሁለቱም በኩል ግብ ሳይስተናገድበት 0 - 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል...
የመውረድ ስጋት ውሰጥ ያሉት ሁለቱ ክለቦች አመሻሽ 12 ሰዓት ጀምሮ ያደረጉት ጨዋታ ገና ከጅምሩ በፈጣን እንቅስቃሴዎች የተጀመረ ነበር ። በድሬዳዋ ከተማም ሆነ በሰበታ...
በ20ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከነማን ከሲዳማ ቡና አገናኝቶ ለወራት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ ሲዳማ ቡናን በተቀላቀለው ባለ ብዙ ልምድ ባለቤት በሆነው ሳልሀዲን ሰዒድ ሶስት...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና እና በሊጉ ግርጌ ላይ በሚገኘው በሰበታ ከተማ መካከል ተደርጎ አቡበከር ናስር እና ሮቤል ተክለሚካኤል ከርቀት ባስቆጠረው ድንቅ ግብ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ለስምንት ተከታታይ ጨዋታዎች ከድል ጋር ተጣልቶ የነበረውን ሰበታ ከተማን ወደ አሸናፊነት መልሷል ። ሰበታ ከተማዎች በ16ኛው...
የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ጅማሮዋቸውን ሲያደርጉ በቅድሚያ የተደረገው በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident