ሪፖርት

222 መጣጥፎች
ሪፖርትወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ወደ ሶዶ አቅንቶ ነጥብጥ ጥሏል

በ26ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሜዳው የፋሲል ከተማ አቻውን አስተናግዶ ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸነፈ ፡፡ ባለሜዳው ድቻ ከወራጅ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታሪፖርት

ሪፖርት | ሃዋሳ ከተማ በመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን እሸነፈ

ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ሃዋሳ ከተማ ጨዋታ በእንግዶቹ ሃዋሳ እሸናፊነት ተጠናቋል፤የሃዋሳን የማሸነፍያ ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ እስቆጥርዋል።መቐለ 70 እንደርታ ባሳለፍነው...

ሪፖርትወልዋሎጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ወልዋሎ ከ ጅማ ከባጅፋር ያገናኘው የሳምንቱ መዝጊያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

የ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ የነበረው የወልዋሎ እና የጅማ ኣባጅፋር ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ወልዋሎ አዲግራት በ22ኛው ሳምንት ደደቢትን ካሸነፈው ቡድን ክርስቶፈር...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትሽረ እንዳስላሴ

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ስሑል ሽረን በማሸነፍ መሪነቱን እስቀጥሏል

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ሥስት ለ እንድ በማሸነፍ ከተከታዩ ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን...

ሪፖርትደደቢትፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ደደቢትን በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ መሪው መቐለ 70 እንደርታ ላይ ጫና ማሳደሩን ቀጥሎበታል 

    በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ እምስት ግቦችን በማስቆጠር እሸነፈ።እፄዎቹ ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋን ከገጠመው ስብስብ...

መቐለ 70 እንደርታመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ወደ ዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ ያስቀጠለበት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ያሬድ ከበደ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች...

ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በኦኪኪ አፎላቢ ብቸኛ ግብ ደደቢትን አሸነፈ

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ያገናኘው የደደቢትና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በእንግዳው ቡድን ጅማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት በድሬዳዋ ከተሸነፈው ቡድን...

መቐለ ከተማሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት| ባህርዳር ከተማ የሊጉ መሪ መቐለ 70እንደርታ ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል

ባህርዳር ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ያገናኘው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በባህርዳር ከተማ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ባህርዳሮች ባሳለፍነው ሳምንት ሃዋሳ ላይ እንድ ነጥብ ይዞ ከመጣው...