ሪፖርት

222 መጣጥፎች
ሪፖርትአርሲ ነገሌአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የ4 ሳምንት ጨዋታ መሪው አርባምንጭ ከተማ በኤዶም ኮድዟ ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን 2-1 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።

በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ግዜ ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የተሻለ መንቀሳቀስ ችሏል። አብዛኛውን የጨዋታ ክፍለ ግዜ የጎል ሙከራዎች ያልታዩበት በተደጋጋሚ በሚሰሩ ጥፍቶች ጨዋታው የሚቆራረጥበት...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ድል ሲቀናቸው መቐለ 70 እንደርታዎች መሪ መሆን የሚችሉበትን እድል አባክነዋል

የአምና ቻምፒዮኖቹን መቐለ 70 እንደርታን እና እና የ14 ጊዜ የፕሪምየር ሊጉን ቻምፕዮኖች ቅዱስ ጊዮርጊስን ባገናኘውን የስድስተኛ ሳምንት ብቸኛው የእሁድ መርሀ ግብር የአዲስ አበባ...

ሪፖርትባህርዳር ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ባህርዳር ከነማን በማሸነፍ የሊጉ አናት ላይ ተቀመጠ

  በ 6ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወንድማማቾች ደርቢ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ባህር ዳር ከነማን አስተናግዶ ሶስት ለባዶ ማሸነፋ...

ሪፖርትስሁል ሽረወልቂጤ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል።

በ6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ(ቅዳሜ) 6ጨዋታዎች ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው እና ወልቂጤ ላይ በወልቂጤ ከተማ እና ስሑል ሽረ መካከል የተደረገው ጨዋታ...

ሀዲያ ሆሳዕናሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አዳጊው ሀድያ ሆሳዕና ላይ የግብ ናዳ አውርዷል።

  ሰርክ ኢትዮጵያ ቡና ሲጫወት ከአፍ እስከ ገደፉ ጢም ብሎ የሚሞላው የአዲስ አበባ ስታዲዮም ያለወትሮው ጭር ብሎ ነበር ጨዋታው የጀመረው። አዲስ የተጀመረው የስታድዮም...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሀይቆቹ ከሜዳቸው ውጪ ከወልዋሎ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ አቻ ተጠናቋል። ወልዋሎዎች ከ5ተኛው ሳምንት የደርቢ ጨዋታ አይናለም ሃይሉን በዳዊት ወርቁ፣ካርሎስ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ድሬደዋ ከተማ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል።

በ6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ(ቅዳሜ) 6ጨዋታዎች ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው እና በሲዳማ ቡና እና ድሬደዋ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በእንግዳዎቹ ድሬደዋ...

ሪፖርትአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | አዳማ ከተማና ጅማ አባጅፋር ያለግብ ነጥብ ተጋርተዋል

  በአዳማ ከተማ ተደጋጋሚ ሙከራዎች በተጀመረው ተጠባቂው የኦሮሚያ ደርቢ አዳማ ከተማዎች በዳዋ ሆቴሳ አደገኛ ሙከራ ማድረግ ቢችሉም የጎሉን አናት ታካ ልትወጣ ችላለች ::...