በስምንተኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወደ ጎንደር ተጉዞ ሽንፈትን የቀመሰው ኢትዮጵያ ቡና እና በሜዳው ባህርዳር ላይ ሶስት ግብ በማስቆጠር ማሸነፍ የቻለውን ሲዳማ ቡናን ያገናኘው...
በትግራይ ስታድየም ፋሲል ከነማን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች በሳሊፍ ፎፎና ና አብዱልለጢፍ መሐመድ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች ታግዘው ወሳኝ ሥስት...
የሊጉ መጨረሻ ደረጃን ይዘው ወልዋሎን የገጠሙት ሀድያ ሆሳእናዎች ቢስማርክ አፖንግ በመጀመርያው አጋማሽ ባስቆጠረው ግብ ታግዘው ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ባለሜዳዎቹ ወልዋሎዎች ባሳላፍነው...
በመቐለ 2-0 ከተረቱበት ጨዋታ ጃኮፔንዜ ሱሌማን መሀመድ አዲስ ህንፃ እና የኋላሸት ፈቃዱን በማስወጣት ደረጀ አለሙ ወናፍ አወል ስሌማን ሳንጋሪ እና በላይ አባይነህን ተክተው...
ከስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ወላይታ ድቻን ከስሁል ሽሬ በሶዶ ሁለገብ ስታዲየም ያገናኘው ጨዋታ በርካታ ሺ የወላይታ ድቻ ደጋፊዎች የክለቡ ሀላፊዎችን ስም እየጠሩ ከባድ...
በ 8ተኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በጠባብ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል።ባለ ሜዳዎቹ አፄዎቹ...
በደጋፊዎች ውብ ህብረ ዝማሬ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው እና በደጋፊዎቹ ፊት በሊጉ ያለመሸነፍ ጉዞዎን ለማስቀጠል እንዲሁም ድሬድዋ ከተማ ከሽንፈት ለማገገም...
ስምንተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዕለተ እሁድ 7 ጨዋታዎችን በሰባት ከተሞች ያስተናግዳል።ወልቂጤ ላይ የሚካሄደው የወልቂጤ ከተማ ና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident