በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የመስመር ተከላካዩን አህመድ...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ሰባት ያህል ተጫዋቾችን ከዚህ ቀደም ማስፈረም የቻሉት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ደገሞ...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመንቀሳቀስ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት መከላከያዎች...
ከተከፈተ 8ኛ ቀኑን በያዘው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ራሱን እያጠናከረ ያለው መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር ተስማማ። ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ጋር...
መከላከያ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል !! ከቀጣዩ የዉድድር አመት አንስቶ መጠሪያዉን ወደ ቀደመ ስሙ መቻል የሚቀይረዉ መከላከያ ከሰአታት በፊት የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቁ ተረጋግጧል።...
ከአሰልጣኛቸዉ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለየዩ በኋላ አዲሱን አሰልጣኛቸዉን በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ የሚጠበቁት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠረባቸው ግብ ሲመሩ የቆዩት ሀዋሳ ከተማዎች ከዕረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ሁለት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ከወገብ በታች ይገኙ የነበሩት መከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident