በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና መከላከል መካከል ተደርጎ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻዎች በ26ኛው...
በ26ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል ። ወልቂጤ ከተማዎች በ25ኛው ሳምንት ከሀድያ ሆሳዕና...
የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በመከላከያ እና ድሬዳዋ መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት በ0 - 0 ውጠረት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ24ኛው ሳምንት በፋሲል ከነማ በተረቱበት...
በ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ላይ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ረቷል። ፋሲል ከነማ በ23ኛዉ ሳምንት ባህርዳር ከተማን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ መከላከያ ግብ ጠባቂዉ ክሌመንት ቦየ ሳይቀር ግብ አስቆጥሮ ተጋጣሚዉን እና ጠንካራውን ሲዳማ...
በ22ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በመጨረሻ የተደረገው እና 10 ሰዓት ላይ የጀመረው የሀድያ ሆሳዕና እና መከላከያ ጨዋታ ልክ እንደ ዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታዎች በተመሳሳይ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከኢትዮጵያ ቡና አገናኝቶ በምክትል አሰልጣኙ ዮርዳኖስ ዓባይ እየተመራ የገባው መከላከያ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች 3 ግቦች እና በተጨማሪ ደቂቃ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በመከላከያ እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች 1 - 1 ተለያይተዋል ። መከላከያ በ19ኛው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident