ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

9 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

“እናንተ ባትመርጡኝ እንኳን አካባቢው ከዳስ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እስኪወጣ አምባሳደራችሁ ሆኜ እሰራለሁ፡፡” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ

‹‹ገንዘብህን ብቻ ልከህ ትምህርት ቤቱን ማሰራት እንደምትችል ብናውቅም መምጣትህ ብቻ ለዋግ ህዝብ ዜና ነው፡፡›› የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ ሰቆጣ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሮም ማራቶን 2019ዜናዎች

በሮም ማራቶን ኢትዮጵያን አትሌቶቾ ድል ቀንቷቸዋል

ለ25ኛ ጊዜ በጣሊያኗ ሮም ከተማ ትናንት በተካሄደ የማራቶን የሩጫ ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል። በውድድሩ በወንዶች ኢትዮጵያዊው አትሌቶች ከአንደኛ እስከ አምስተኛ፤...

Mikkeller Aarhus / cross championshipሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀገር አቋራጭዜናዎች

IAAF | ኢትዮጵያ በዴንማርክ አርሁስ በተደረገው አገር አቋራጭ ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ ሆነች

በፈረንጆቹ ቀን አቆጣጠር ማርች 30 ለአንድ ቀን በተከናወነው ውደድር ኢትዮጵያን አትሌቶች ጎልተው በመውጣት የውድድሩ ኩራት መሆነ ችለዋል። ኢትዮጵያ በውድድሩ 5 የወርቅ 3 የብርና...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ5 ሺህ ሜትር ውድድር እ.አ.አ ከ2020 ጀምሮ ከሚካሄዱ የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መሰረዙን ተቃወመ።

  የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ምክር ቤት መጋቢት 2 ቀን 2011 ዓ.ም በኳታር ርዕሰ መዲና ዶሃ ባደረገው ስብሰባ እ.አ.አ በ2020 ጀምሮ በሚካሄዱ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከእጃችሁ ትደርሳለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?

ባለቀለሟ፣ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከእጃችሁ ትደርሳለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?...

ottawa marathonሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኦታዋ ማራቶን

ሀትሪክ በይፋ የተጋበዘችበት የኦቷዋ ማራቶን የፊታችን እሁድ በልዩ ድምቀት ይካሄዳል

“አሁንም የውድድሩን ሪከርድ ስለመስበር አልማለሁ፤ ኦቷዋ በጣም የተረጋጋች ለኑሮ የምትመች ሰላማዊ ከተማ ናት” አትሌት የማነ ፀጋዬ   በይስሐቅ በላይ  ​አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ባንዲራ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስታላቁ ሩጫ

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሯጮች የመለያ ቁጥር   ካለጠፉ ወደ መሮጫ ቦታ አይገቡም ተባለ

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተመዝጋቢዎች የመለያ ቁጥር ካለጠፉ ወደ መሮጫ ቦታ እንደማይገቡ የውድድሩ መስራች ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ገለፀ። በተሳታፊዎች ብዛትና በድምቀቱ በዓለም ላይ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣለንደን 2017

ኢትዮጵያውያን በዛሬው የ5ሺ ፍፃሜ ሞ ፋራህን በማሸነፍ ከትራክ ጡረታ ያስወጡት ይሆን? ዮሜፍ እና ሰለሞን ባረጋ ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል

ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን ይዘውት የቆዩትን የትራክ የበላይነት ነጥቆ ለዓመታት የግሉ ያደረገውን ሞ ፋራህን ከትራክ ውድድር በሽንፈት ጡረታ...