Latest ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ News
አልማዝ አያና በ5000ሜ ፍፃሜ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ ለሀገርዋ አስገኘች፤ለወርቅ ብጠበቅም ብር በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ
በይስሀቅ በላይ(ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) የ10ሺ ሜትር የሪዮ ኦሎምፒክ…
ሞ ፋራህ ለዓመታት ከነገሰባት የትራክ በሽንፈት ጡረታ ወጣ፤ሙክታር እድሪስ ሞ ፋራህን በማሸነፍ የኢትዮጵያዊያንን ቁጭት ያበሰ ውጤት አስመዘገበ ፤መቼም ደግሜ የማላገኘው ድል ነው
(በይስሀቅ በላይ (ከለንደን ኦሎምፒክ ስታዲየም) በመጨረሻም ሙክታር…
ኢትዮጵያውያን በዛሬው የ5ሺ ፍፃሜ ሞ ፋራህን በማሸነፍ ከትራክ ጡረታ ያስወጡት ይሆን? ዮሜፍ እና ሰለሞን ባረጋ ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል
ላለፉት አራት ዓመታት የአለም ሻምፒዮናና የኦሎምፒክ ውድድሮች ላይ…
አልማዝ አያና፣ ጥሩነሽ ዲባባ እና ታምራት ቶላ ከድላቸው በኋላ ምን ይላሉ?
ሶስቱ የሜዳሊያ ባለቤቶች በተለይ ለሀትሪክ ከለንደን በይስሀቅ በላይ…
የካፍ ኘሬዚዳንት አህመድ አህመድ ከ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያዩ!!!
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪም ደሳለኝ የአፍሪካ እግር…
አወዛጋቢ የነበረው የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ቅጥር ፍፃሜውን አጊንቷል ገብረመድህን ሀይሌ በይፋ ተሹመዋል፡፡
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በእልህ አስጨራሹና በፈታኙ የኢትዮጵያ…
ከአንድም ሶስት ቡድኖችን ወደ ፕሪምየር ሊግ እያሳደኩ መሰናበቴ አልፈታ ያለኝ እንቆቅልሽ ሆኖብኛል” አሰልጣኝ መኮንን ገብረዮሐንስ (የጅማ ከነማ ዋና አሰልጣኝ)
- “ሰው የለፋበትን በመንጠቅ ዛሬ ኪሳችን ሊደልብ፣ ሆዳችን…
ወልዋሎ አዲግራት.ዩ ወደ ኘሪሜየር ሊጉ መግባቱን ተከትሎ የከተማው አስተዳደር ና ዩንቨርስቲ ሽልማት አበርክተዋል
ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ሽልማት ተበረከተለት ለአሰልጣኙ=> 40,000 ብር…