“ለአገር ስፖርት ትልቅ ውለታን የዋለው የባንክ እግር ኳስ ክለብ በመፍረሱ ስሙ የሚነሳበትንና የሚታወስበትን ሐውልት በአቅሜ ለማቆም እየጣርኩ ነው” ሸዋረጋ ደስታ (የቀድሞ የባንኮች ተጨዋች)...
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማለዳም ከእጅዎ ትገባለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ...
በተሾመ ፋንታሁን ፈረንሣዊው አሰልጣኝ ዲዲዮ ጎሜዝ ዳ ሮሳ የቡናዎቹ አሰልጣኝ ከሆኑ ሁለተኛ አመታቸውን አስቆጥረዋል፡ ፡ በሁለት አመት የቡና ቆይታቸው የነገውን ኢትዮጵያ ቡናን ለመገንባት...
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእጅዎ ልትደርስ ስራዋን አጠናቃለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ...
በይስሐቅ በላይ የወትሮው ፈገግታው ከፊቱ እንደጉም በኖ ጠፍቷል፤ከመጫወት ብዙ ከመናገር ይልቅ መሬት መሬት እያየ መተከዝንም ከመረጠ ቀናቶች ተቆጥሯል፤ ከ50 አመት በላይ ያስቆጠረ ጓደኝነት...
ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን...
The Midfield Maestro በይስሐቅ በላይበግብፅ የሚገኝ Kinfut ድረ ገፅ በግብፅ ሊግ ከሚጫወቱ ግን ደግሞ ወደ አውሮፓ ተዛውረው የመጫወት ትልቅ አቅም ካላቸውምርጥ 10 ተጨዋቾቹ...
በይስሐቅ በላይ ብዙዎች The African Gold “የአፍሪካ ወርቅ” እያሉ ይጠሯታል፤ አንዳንዶች ደግሞ የአፍሪካ የዳኞች ንግስት እያሉም ያሞካሿታል፡ ፡ በእርግጥ እነዚህ ስያሜዎች ሁሉ ከጅማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident