ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቃት ።

የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቃት ። ሎዛ አበራ በቀጥታ በስልክ በተለይ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሰበታ ከተማዜናዎች

ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ቡድን እና ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ የ18.5 ሚሊዮን ብር ታሪካዊ የስፖነሰር ሺፕ ስምምነት አደረጉ

በይስሀቅ በላይ በያዝነው የውድድር ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው የሰበታ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የዲያጆ አካል ከሆነው የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ጋር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

የቀድሞው የኢት.ቡና ተጨዋች አይኑን ኦፕሬሽን አደረገ፤አንድ አይኑን ለማጣት ተቃርቧል “በቂ ህክምና ካላገኘሁ ማየት እንደማልችል ሐኪሞች አስጠንቅቀውኛል” ተሾመ ተፈራ (የቀድሞ የኢት.ቡና ተጨዋች)

በይስሐቅ በላይ “ያለሁበት ሁኔታ እጅግ የሚያሳዝን ነው፤ሌሎች መከራዎችንና ፈተናዎችን ይሁን ለበጎ ነው ብዬ ተቀብያለሁ፤ አሁን ግን በቂ ህክምና ካላገኘህ የአይንህን ብርሃን ታጣለህ ማየት...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

“ታገሱን … ለኢትዮጲያ ቡና ብቻ ሳይሆን ለሃገር የሚጠቅም አጨዋወት ይዘን መጥተናል”እንዳለ ደባልቄ/ኢትዮጲያ ቡና/

  THE BIG INTERVIEW WITH ENDALE DEBALEKE “ታገሱን … ለኢትዮጲያ ቡና ብቻ ሳይሆን ለሃገር የሚጠቅም አጨዋወት ይዘን መጥተናል” “በኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ የደርቢ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች።

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ መረጃዋ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሰበታ ከተማዜናዎች

“በአሰልጣኝ ውበቱ ስር ከዳዊትና መስዑድ ጎን በመጫወቴ ደስተኛ ነኝ”ታደለ መንገሻ /ሰበታ ከተማ/

THE BIG INTERVIEW WITH TADELE MENGESHA “ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የምናደርገው ጨዋታ በዋዛ የምንላቀቅበት አይደለም” “ቡድናችን የያዛቸው ሲኒየር ተጨዋቾችን ጥቅም የምናየው ክልል ስንወጣ ነው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛ ነገ ጠዋት ከተፍ ትላለች።

ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛ ነገ ጠዋት ከተፍ ትላለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

የእግር ኳሱ ባለውለታ የሆነው ወንድማገኝ ከበደ ህይወቱ አለፈ፤ ሞቱ ብዙዎችን አስደንግጧል

በይስሐቅ በላይ ሌላው ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ዜና፤ በኢትዮጵያ እግር ኳስ በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት ደማቅ አሻራውን ያሳረፈውና ታላቅ ውለታን ከዋሉ አሰልጣኞች አንዱ የሆነው ወንድማገኝ ከበደ...